New Agent mode
ለፋብሪካ ሰው ኃይል አስተዳደር
Apply Before
Jun 02, 2026
Place of work
Addis Abeba
Employment type
Full Time
Experiance required (years)
5
Compensation
As per Company Scale
Requirnment
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ/ዲፕሎማ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ
የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 5 ዓመት ለዲፕሎማ 5 ዓመት
ልዩ ችሎታ ፡- የኮምፒውተር ሶፍትዊሮች ችሎታ ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ ፡ ዱከም (ለእህት ኩባንያ ሳኒ ዩ ብረት ፋብሪካ)
How to Apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ከማይመለሰ ኮፒ ጋር ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቀርባችሁ ኳስ ሜዳ አበበ ቢቂላ እስታዲዬም ጀርባ በመምጣት በመመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁጥር 011 278 90 12/0911982203
SHARE THIS JOB
More...
How to apply