New from cv 2 cv

desktop_windows Job offer

Title ሲኒየር አካውንታንት
Company Mepo Contracting and Management Service Plc
Requirnment የትምህርት ዝግጅት:  ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የስራ ልምድ:  4 ዓመት ልምድ ብዛት: 2 የሥራ ቦታ: ዋና መሥሪያቤት
Experiance required (years) 4
How to apply ከድርጅታችን ጋር መሥራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የሥራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት አጠገብ በሚገኘው የአግሪ ሴፍት ህንፃ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት የሠው ሀብት ሥራ አመራር እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የሥራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው፡፡ ሜፖ ኮንትራክቲንግ ኤንድ ማኔጅመንት ሰርቪስስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የሰው ሐብት ስራ አመራር እና ጠቅላላ አገልግሎት ስ.ቁ ፡ – 011-4-164970 SHARE THIS JOB
Place of work Addis Ababa
Employment type Contract
Email
Phone number
Apply before Tuesday, November 5, 2024
Compensation As per Company Scale
Post date Sunday, November 3, 2024
Quick Apply not applicable
more information Source

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙