Title |
ተሸከርካሪ ማሽን ኦፕሬተር |
Company |
Addis Ababa Water & Sewerage Authority Credit & Thrift Association |
Requirnment |
ተፈላጊ ችሎታ:12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ሆኖ 4 ዓመት የሥራ ልምድ እና የ4ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ፣ ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት
ምርመራ:
2 ቼይን ኤክስካቫተር ኦኘሬተር
2 ሎደር/ዊል/ ኦኘሬተር
1 ክሬን ኦኘሬተር1 የእጅ ጃክሃመር ኦኘሬተር
2 የእጅ ጃክሃመር ኦኘሬተር ረዳት
3 ገልባጭ ከባድ ተሽከርካሪ ኦኘሬተር
ብዛት: 1
ደረጃ:8
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
|
Experiance required (years) |
4 |
How to apply |
ማሳሰቢያ፣
አመልካቾች በአካል ሳይመጡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ ቀናት ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ የመመዝገቢያ ዌብሳይት አድራሻ https//job.aawsa.gov.et
መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከየሥራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት (Relevant) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
በደረጃ (Level) ለሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ በሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) አብሮ መያያዝ ይኖርበታል፡፡
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን
ስልክ ቁጥር፡- 011-618 76 55
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
|
Employment type |
Contract |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Tuesday, October 29, 2024 |
Compensation |
As per Company Scale |
Post date |
Sunday, November 3, 2024 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |