Title |
የሽያጭ ሠራተኛና ገንዘብ ተቀባይ |
Company |
Melka Awash Farmers Cooperative Union |
Requirnment |
የትምህርት ዓይነት: በሽያጭ ሠራተኝነት ወይም አካውንቲንግ
የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 3 ሌቭል 2
የሥራ ልምድ: 0 ዓመት 2 ዓመት
ደመወዝ: 3,644.00
|
Experiance required (years) |
0 (Zero Experience) |
How to apply |
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አዋሽ መልካሳ በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መሥሪያ ቤት የማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በፐርሶኔል ሪከርድ ቢሮ ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በሌቭል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ሰርተፍኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
Addis Ababa |
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
|
Apply before |
Wednesday, September 11, 2024 |
Compensation |
2000 Br ~ 4.000 Br |
Post date |
Monday, September 9, 2024 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |