Title |
የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ኃላፊ |
Company |
Ghion Hotel Enterprise |
Requirnment |
ተፋላጊ ችሎታ፡- ቢ.ኤ/ኤም.ኤ በሰው ኃብት ሥራ አመራር፣ በሥራ አመራር፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በቢዝነስ አስተዳደር በሊደርሽ እና በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: አግባብነት ያለው 10/8 ዓመት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
|
Experiance required (years) |
10-20 |
How to apply |
ለሁሉም የሥራ መደቦች፡–
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚታሰብ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዋና ሥራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0941444443 በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል፡፡
የግዮን ሆቴሎች አስተዳደር
SHARE THIS JOB
|
Place of work |
|
Employment type |
Full Time |
Email |
|
Phone number |
0941444443 |
Apply before |
Saturday, September 14, 2024 |
Compensation |
As per Company Scale |
Post date |
Monday, September 9, 2024 |
Quick Apply |
not applicable |
more information |
Source |